የመንዝ ጌራ ምድር ወረዳ ት/ጽ/ቤት የ2018 ዓ.ም የተማሪ ምዝገባና የቀጣይ ትምህርት አጀማመርን አስመልክቶ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሄደ ፤
በውይይቱ የወረዳው ጽ/ቤት የማኔጅመንት አባላት፣ሱፐርቫይዘሮች፣የ2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ር/መ/ራን እና የስራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።
በምዝገባ ሂደት የነበሩ ክፍተቶችን በማረም በሁሉም የምዝገባ ፕሮግራሞች በማጠናቀቅ የነበሩንን ተሞክሮዎችና አደረጃጀቶች ተጠቅመን ትምህርት ለማስጀመር መግባባት ላይ በመድረስና የቀጣይ አቅጣጫ በማስቀመጥ የእለቱ ውይይት ተጠናቋል።



